የተመስገን ቱማቶ ‘ደስ አለኝ’ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
የሙዚቃዊ አርቲስት የሆነውና ከውቧ ይርጋለም ሲዳማ ከተማ የተገኘው አርቲስት ተመስገን ቱማቶ፣ ‘ደስ አለኝ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማው ተለቀቀ፡፡ ተመስገን ድምጹ አዘውትሮ ሙዚቃዎቹን የሚጫወተውን አርቲስት መሀሙድ አህመድን እንደሚመስል መድረክ ላይ ሲጫወት ያዩት ተመልካቾች ይናገራሉ፡፡ በቤተክርስቲያን ማኅበረሰብ ውስጥ ተኮትኩቶ ያደገው ተመስገን፣ ህይወት የተሞላበትና ውብ የሆነው ድምጹ ከሌሎች ለየት ብሎ ጎልቶ እንዲታይ ያደርገዋል፡፡ በልጅነቱ በቤተክርስቲያን በዘማሪነት ካበረከተው አስተዋጽኦ አንስቶ …









