የጆርጋ መስፍን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!
የጆርጋ መስፍን “ከሁሉ የላቀው ደግ” አልበም ሸክላን ይግዙ! እውቁ ሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍንና “የኢትዮ ጃዝ” አባት በመባል የሚታወቀው ሙላቱ አስታጥቄ በአንድ መድረክ ላይ የተጫወቱበትን የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ይመልከቱ! በአፍሪካ ጃዝ መንደር የተካሄደው የዚህ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚገኝ ሲሆን እኛም ይህን ሰባት የጃዝ ሙዚቃዎችን የያዘ ስራ ለእናንተ ስናደርስ ደስታ ይሰማናል፡፡ እንደ …
የጆርጋ መስፍን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! Read More »




