ድንቅ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ጥበብ ውጤቶችን ለዓለም ማህበረሰብ እንፈጥራለን ፣ እናደርሳለን፡፡ የፈጠራ ሙያተኞችን ለማስተባበርና ጥረታቸውን ለማጎልበት በቁርጠኝነት እንሰራለን!

የሪከርድ ሌብል አገልግሎት ውል ለገቡና ውል ላልገቡ አርቲስቶች
ለዜማ ደራሲዎችና የሙዚቃ ማህደር ውከላ
የአርቲስቶች ውክልና አስተዳደርና ስልት
ደረጃውን የጠበቀ የሙዚቃና ቪዲዮ ቀረፃ አገልግሎት

አርቲስቶቻችን

New Releases

በዲጂታል የሙዚቃ መተግበሪያ የሚወጣበት ቀን -ዓርብ መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም
ሸክላው የሚወጣበት ቀን- ሐሙስ መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም

ላይቭ ኤንድ ክሎዝ አፕ ለነባርና አዳዲስ አርቲስቶች የተዘጋጀ አዲስ የዲጂታል መድረክ ነው፡፡ በዚህም የኢትዮጵያን የሙዚቃ ጥበብ ብዝሃነትና የቀጥታ ክንውኖችን ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እናሳይበታለን፡፡

ዜና መፅሔት

አድራሻ