የአፀደማርያም ፍቅሬ ‘ብሩህ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!
‘ብሩህ’ የአፀደማርያም ፍቅሬ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ፡፡ድምጻዊት አፀደማሪያም ፍቅሬና እንደ ጆርጋ መስፍን፣ ተፈሪ አሰፋ፣ ግሩም መዝሙር እና ሄኖክ ተመስገን ያሉ ኮከቦች የተሰባሰቡበት ‘ብሩህ’ የተሰኘ መንፈስን የሚያድስ አዲስ ነጠላ ዜማ ሙዚቃዊ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እና በዲጂታል መተግበሪያዎች ለህዝብ አደረሰ፡፡ መልዕክቱ ስለአዲስ አመት የሆነው ይህ ሙዚቃ የተለቀቀበት ጊዜ ከአዲስ ዓመት ክብረ-በዓል ጋር የሚገጥም …
