የጆርጋ መስፍን ‘ከሁሉ የላቀው ደግ’ አልበም ሸክላን ቀድመው ይዘዙ
ሙዚቃዊ ታዋቂውን ሙዚቀኛ ፣ አሬንጀር እንዲሁም ፕሮዲውሰር የሆነውን ጆርጋ መስፍንን ሲያቀርብላችሁ ኩራት ይሰማዋል፡፡ በሙዚቃ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ ተጽእኖ መፍጠር የቻለው ጆርጋ መስፍን አሁን ደግሞ ‘ከሁሉ የላቀው ደግ’ በተሰኘ አዲስ አልበም ወደ እናንተ መጥቷል፡፡ ‘ ከሁሉ የላቀው ደግ’ በተለይም የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ይዘቶች ጋር መንፈሳዊነትን በማዋሃድ ኢትዮ ጃዝን የሚያስቃኝ አልበም ነው፡፡ በሙዚቃዊ አማካኝነት …


