በጉጉት የሚጠበቀው የስንታየሁ በላይና የባልከው ዓለሙ የጋራ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
በእዉቁ ሙዚቀኛ ግሩም መዝሙር ፕሮዲውስ የተደረገው “ከሃሳቤ” የተሰኘው የቅብብሎሽ ነጠላ ዜማ በቅርብ ጊዜ ወደ ህዝብ ጆሮ የደረሱት ፣ በገሚስ አልበማቸው የተወደዱት እንዲሁም አብዛኞቻችን በባላገሩ አይዶል እንዲሁም ፋና ላምሮት ውድድሮች የምናውቃቸው ባልከው አለሙና ስንታየሁ በላይ በአዲስ ስራ ብቅ ያሉበት ሙዚቃ ሲሆን በዛሬው እለት በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ተለቋል፡፡ ናፍቆትና ፍቅር ላይ የሚያጠነጥነው ይህ …
በጉጉት የሚጠበቀው የስንታየሁ በላይና የባልከው ዓለሙ የጋራ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ Read More »

