November 2024

የማቲው ቴምቦ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ተለቀቀ!

በአፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ በተካሄደው አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ የተቀረጸው የማቲው ቴምቦ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ! በፌስቲቫሉ የመክፈቻ እለት በነበረው ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ማቲው በድንቅ የመድረክ ላይ ስራው ተመልካቾችን ማርኳል፡፡ ማቲው ቴምቦ በደቡብ የአፍሪካ ክፍል ከምትገኘው ዛምቢያ የተገኘ አፍሮ ፓፕ ሙዚቀኛ ሲሆን በሀገሩ እንዲሁም በውጭ ሀገራት ጎልቶ የሚታይ የዛምቢያ ሙዚቃ አምባሳደር …

የማቲው ቴምቦ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ተለቀቀ! Read More »

የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!

የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል! በስዊድን ኤምባሲ የተካሄደው ይህ ፌስቲቫል የአኒስ ልዩ ችሎታ የታየበት ሲሆን አኒስ ነጠላ ዜማው የሆነውን ‘’ሀደ ሚልኪ’’ ን፣የአባቱ ገቢ ኤደኦ ተወዳጅ የሆነውን ‘’ወል መሌ ማል ቀብና’’  እንዲሁም ጊዜ የማይሽረው የዶ/ር አሊ ቢራ ‘’ገመቹ’’ የተሰኙትን ዜማዎች ለህዝብ አቅርቧል፡፡ ታዳሚዎች በአኒስ ቀልብን በሚገዛ …

የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! Read More »

የሴልሞር ቱኩዚ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!

የሴልሞር ቱኩዚ አፍሪካ ጃዝ መንደር የተቀረጸው የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ለህዝብ ደርሷል፡፡ ፌስቲቫሉ እንዲሁም የአፍሪካ ቀን በተከበረበት ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ላይ፣ ሴልሞር የአፍሪካ ጃዝ መንደርን የሞሉ ታዳሚዎችን ቀልብ ገዝታ አምሽታለች፡፡ ከተለያዩ አገራት የመጡ እንዲሁም የተለያየ ተሞክሮዎች ያላቸው ሰዎች ዝግጅቱን ታድመዋል፡፡ …

የሴልሞር ቱኩዚ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! Read More »