የሬከርድና የፐብሊሺንግ ውል ከአዝማች የሂፕ ሆፕ ቡድን ጋር
ከአዝማች የሂፕ ሆፕ ቡድን ጋር አዲስ የሬከርድና የፐብሊሺንግ ውል “አዝማች” የሂፕ ሆፕ ቡድን የሬከርዲንግና የፐብሊሺንግ ውል ከሙዚቃዊ ጋር ተፈራረመ። ሶስት ሙዚቀኞችን ፣ ሰናይ መኮንን፣ ቤርሳቤህ አማረ (ናኒ) እንዲሁም ቴዎድሮስ ምናሉ (ልጅ ቴዲ)ን በውስጡ የያዘው ቡድኑ ከሙዚቃዊ ጋር በጋራ በመሆን በይዘትም በአቀራረብም ቆንጆ ስራዎችን ያዘጋጀ ሲሆን ወደ ህዝብ ጆሮ ለማድረስ በዝግጅት ላይ ይገኛል። ቡድኑ የቀደምት ሂፕ …
