Nardos Fekadu

የተመስገን ቱማቶ ‘ደስ አለኝ’ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ

የሙዚቃዊ አርቲስት የሆነውና ከውቧ ይርጋለም ሲዳማ ከተማ የተገኘው አርቲስት ተመስገን ቱማቶ፣ ‘ደስ አለኝ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማው ተለቀቀ፡፡  ተመስገን ድምጹ አዘውትሮ ሙዚቃዎቹን የሚጫወተውን አርቲስት መሀሙድ አህመድን እንደሚመስል መድረክ ላይ ሲጫወት ያዩት ተመልካቾች ይናገራሉ፡፡ በቤተክርስቲያን ማኅበረሰብ ውስጥ ተኮትኩቶ ያደገው ተመስገን፣ ህይወት የተሞላበትና ውብ የሆነው ድምጹ ከሌሎች ለየት ብሎ ጎልቶ እንዲታይ ያደርገዋል፡፡ በልጅነቱ በቤተክርስቲያን በዘማሪነት ካበረከተው አስተዋጽኦ አንስቶ …

የተመስገን ቱማቶ ‘ደስ አለኝ’ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ Read More »

ተወዳጁ አርቲስት አኒስ ጋቢ “ኮቱሜ” የተሰኘ ነጠላ ዜማው ተለቀቀ !

በድንቅ የሙዚቃ ችሎታው የሚወደደው አርቲስት አኒስ ጋቢ “ኮቱሜ” የተሰኘ ነጠላ ዜማውን ይዞ ብቅ ብሏል። ‘’ሃዳ ሚልኪ‘’ በተሰኘው ነጠላ ዜማው የበርካታ አድማጮችን ልብ የገዛው እንዲሁም ሰፊ ተቀባይነትን ያገኘው አኒስ ጋቢ ሁለተኛውን የሙዚቃ ስራውን ለህዝብ ጆሮ አድርሷል፡፡ በአድናቂዎቹ እንዲሁም በኢንዱስትሪው ተዋናዮች ዘንድ ከፍተኛ ጉጉትን የፈጠረው ይህ ነጠላ ዜማ አንጸባራቂ ኮኮብነቱን ይበልጥ እንደሚያጎላው እሙን ነው፡፡  በአሰላ ከተማ ታኅሳስ …

ተወዳጁ አርቲስት አኒስ ጋቢ “ኮቱሜ” የተሰኘ ነጠላ ዜማው ተለቀቀ ! Read More »

በጉጉት የሚጠበቀው የስንታየሁ በላይና የባልከው ዓለሙ የጋራ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ

በእዉቁ ሙዚቀኛ ግሩም መዝሙር ፕሮዲውስ የተደረገው “ከሃሳቤ” የተሰኘው የቅብብሎሽ ነጠላ ዜማ በቅርብ ጊዜ ወደ ህዝብ ጆሮ የደረሱት ፣ በገሚስ አልበማቸው የተወደዱት እንዲሁም አብዛኞቻችን በባላገሩ አይዶል እንዲሁም ፋና ላምሮት ውድድሮች የምናውቃቸው ባልከው አለሙና ስንታየሁ በላይ በአዲስ ስራ ብቅ ያሉበት ሙዚቃ ሲሆን  በዛሬው እለት በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ተለቋል፡፡ ናፍቆትና ፍቅር ላይ የሚያጠነጥነው ይህ …

በጉጉት የሚጠበቀው የስንታየሁ በላይና የባልከው ዓለሙ የጋራ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ Read More »

በሙዚቃዊ ፕሮዲውስ የተደረገው ‘’አዲስ ቀን’’ የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ

‘’አዲስ ቀን’’ ነጠላ ሙዚቃ  በሲሳይ ጌታሁንና በርካታ አባላቶቹ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት እንዲሁም መካነየሱስ የጃዝ ትምህርት ቤት (ሴሚናሪ) ሙዚቃን በተማሩት ዙምባራ የተሰኘው ባንድ አባላት የተሰራ ነው፡፡  የባንዱ አባላት አሁን እንደ ቡድን በጋራ ባይሰሩም በርካቶቹ በእውቅ ባንዶች፣ የሀይማኖት ቦታዎች እንዲሁም ሌሎች የሙዚቃ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሰሩ የሙሉ ጊዜ ሙዚቀኞች ናቸው፡፡ ‘’አዲስ ቀን‘’ ሙዚቃ የዙምባራ ባንድ አባላት በቡድን …

በሙዚቃዊ ፕሮዲውስ የተደረገው ‘’አዲስ ቀን’’ የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ Read More »

Samuel Mulugeta COO of Muzikawi signed New record deal with Sintayehu Belay

የአሳታሚነት ውል ከስንታየሁ በላይ  ጋር

  ደምፀ መረዋዋ የሙዚቃዊ የመጀመሪያ ሴት አርቲስት ማክሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2022 ዓ.ም.  ከአስደናቂዋ  ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ጋር አዲስ የሪከርድ ስምምነት መፈራረማችንን ስናበስር በደስታ ነው። በኢንዱስትሪው ውስጥ ማራኪ ድምጽ ካላቸው ሴት ድምፃውያን መካከል አንዷ ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል። የመጀመሪያው ገሚስ አልበሟ በቅርብ ቀን ይለቀቃል!