ድንቅ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ጥበብ ውጤቶችን ለዓለም ማህበረሰብ እንፈጥራለን ፣ እናደርሳለን፡፡ የፈጠራ ሙያተኞችን ለማስተባበርና ጥረታቸውን ለማጎልበት በቁርጠኝነት እንሰራለን!

የሪከርድ ሌብል አገልግሎት ውል ለገቡና ውል ላልገቡ አርቲስቶች
ለዜማ ደራሲዎችና የሙዚቃ ማህደር ውከላ
የአርቲስቶች ውክልና አስተዳደርና ስልት
ደረጃውን የጠበቀ የሙዚቃና ቪዲዮ ቀረፃ አገልግሎት

አርቲስቶቻችን

ዜና

New Release

ጎንደር ፋሲለደስ - አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል 2016

ላይቭ ኤንድ ክሎዝ አፕ ለነባርና አዳዲስ አርቲስቶች የተዘጋጀ አዲስ የዲጂታል መድረክ ነው፡፡ በዚህም የኢትዮጵያን የሙዚቃ ጥበብ ብዝሃነትና የቀጥታ ክንውኖችን ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እናሳይበታለን፡፡

ዜና መፅሔት

አድራሻ