ኢትዮከለር

ኢትዮከለር የባህል ቡድን ያለፈውንና የአሁን ዘመን የሙዚቃ ፍላጎት በማጣጣምና የተለያዩ ያማሩ የቀጥታ ትዕይንቶችን በማቅረብ ከፍተኛ አድናቆትን የተጎናጸፈ ባንድ ነው፡፡ በዚህ አልበም የሶስት ትውልድ ሙዚቀኞች እና የመሳሪያ ተጫዋቾች የተሳተፉ ሲሆን በኢትዮጵያ የሚገኙ የሙዚቃ ባህሎችን ባማረ መልኩ ተዳሰዋል፡፡
ይህ ቡድን የሰሜኑን የአዝማሪ ጨዋታ ከተለያዩ የሀገሪቱ ብዝሀ የባህል ቅኝቶች ጋር በማዋሀድና የተራቀቁ የባህል መሣሪያዎችን በመጠቀምም ፈር ቀዳጅም ሆኗል፡፡

In music I have found a companion with complete freedom to share my feelings with purity"

ኢትዮከለር

On Balkew’s new EP he has worked with one of the hottest producer names in Ethiopia. None other than Girum Mezmur. Together they have created a fusion of modern music inspired by western african rhythmic concept and ethio-jazz, all with a retro feel. The deep and poetic lyrics and Balkew’s capturing vocals project this EP to a timeless classic.

Youtube

የሚመርጡትን የሙዚቃ አገልግሎት ይምረጡ

ማህበራዊ ሚዲያ