ሲሳይ ጌታሁን

ባለተሰጥኦዋ ድምጻዊ ሲሳይ ጌታሁን ከዙምባራ ባንድ ጋር በመተባበር በሰራችው ‘’አዲስ ቀን’’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ የካቲት 8 2016 ዓ.ም ወደ ህዝብ ጆሮ አድርሳለች ፡፡

ሄኖክ መሀሪ በአርቲስቲክ ዳይሬክተርነት አሻራውን ያሳረፈበት ፣ ኪሩቤል ተስፋዬ በሚክሲንግና ማስተሪንግ ውበትን ያላበሰበት ፣ ዙምባራ ባንድ ችሎታቸውን በማቀናበር ያሳዩበት ፣ እንዲሁም አርቲስት ሲሳይ ጌታሁን ድንቅ ብቃቷን እንካችሁ ያለችበትን የሙዚቃ ቪዲዬ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ተቀምጧል።

እ.ኤ.አ በ2019 የተሰራው ይህ የሙዚቃ ስራ ከታላቁ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤትና መካነ እየሱስ የጃዝ ትምህርት ቤት የተውጣጡት የዙምባራ ባንድ ሙዚቀኞች ብቃት ጎን ለጎን የሲሳይ የሙዚቃ አጨዋወት ሙዚቃውን ለሰሚው ሳቢ አርጎታል ፡፡

‘’አዲስ ቀን’’ ስለተስፋ የሚናገር ሙዚቃ ሲሆን ብሩህ ቀን ከፊት ለፊት እንዳለ መልእክትም ያስተላልፋል ።

In music I have found a companion with complete freedom to share my feelings with purity"

ሲሳይ ጌታሁን

On Balkew’s new EP he has worked with one of the hottest producer names in Ethiopia. None other than Girum Mezmur. Together they have created a fusion of modern music inspired by western african rhythmic concept and ethio-jazz, all with a retro feel. The deep and poetic lyrics and Balkew’s capturing vocals project this EP to a timeless classic.

‘’አዲስ ቀን’’ የሙዚቃ ቪዲዮ

የሚመርጡትን የሙዚቃ አገልግሎት ይምረጡ

Social media links