የአሳታሚነት ውል ከአኒስ ገቢ ጋር

Samuel Mulugeta COO of Muzikawi signed New record deal with Anis Gabi

በዚህ አመት አስደናቂ የኦሮምኛ ሙዚቃዎች ይደርስዎታል

ከድንቁና ባለችሎታው ሙዚቀኛ አኒስ ገቢ ጋር የአሳታሚነት ውል በመፈራረማችን ደስ ብሎናል፡፡ አኒስ አስደናቂ ችሎታ ያለው ወጣት ድምፃዊ ሲሆን በዚህ አመት ስራቸውን ከምንለቃቸው አርቲስቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ የአኒስ ገቢ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በቅርቡ ይለቀቃል፡፡