​​ከአስደናቂው አርቲስታችን ባልከው አለሙ ጋር የአሳታሚነት ውል በመፈራረማችን ታላቅ ደስታ

Samuel Mulugeta COO of Muzikawi signed New record deal with Balkew Alemu

ተሰምቶናል፡፡ ባልከው በዚህ አመት ስራዎቻቸውን ከምንለቃቸው አስራ ስድስት አርቲስቶች መሀከል አንዱ ነው፡፡
ባልከው አለሙ በመጪዎቹ ጊዜያት ከታዋቂዎቹ የሙዚቃ ባለሞያዎች አንዱ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅ ድንቅ ባለተሰጥዖ ሙዚቀኛ ነው። ባልከው ከሙዚቃው ጎን ለጎንም የቅርብ ጓደኞቹ እንደሚመስክሩለት ጎበዝ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር ነው።