የአሳታሚነት ውል ከስንታየሁ በላይ  ጋር

  ደምፀ መረዋዋ የሙዚቃዊ የመጀመሪያ ሴት አርቲስት

ማክሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2022 ዓ.ም.  ከአስደናቂዋ  ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ጋር አዲስ የሪከርድ ስምምነት መፈራረማችንን ስናበስር በደስታ ነው። በኢንዱስትሪው ውስጥ ማራኪ ድምጽ ካላቸው ሴት ድምፃውያን መካከል አንዷ ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል።

የመጀመሪያው ገሚስ አልበሟ በቅርብ ቀን ይለቀቃል!