«የኔ ዓለም» ገሚስ አልበም (EP) ተለቀቀ!

በ «ፈልጌ» የሙዚቃ ቪዲዮ የተዋወቃችሁት ባልከው አለሙ «የኔ ዓለም» በተሰኘ ገሚስ አልበም (EP) በድጋሜ ይዘንላችሁ በመምጣታችን ደስታ ተሰምቶናል፡፡

በዚህ ገሚስ አልበም (EP) ዘውዲቱ፣ ለፍቅር ብለን እንዲሁም የትዝታ ፈረስ የተሰኙ ወደር የለሽ ሙዚቃዎች የተካተቱ ሲሆን ግሩም መዝሙር አቀናብሯቸዋል፣ ብዙ እውቅ ሙዚቀኞችም ተሳትፈውባቸዋል፡፡

Youtube Playlist

ገሚስ አልበሙን በመረጧቸው የሙዚቃ መተግበሪያዎች ያድምጡ