ዘመናዊ ስቱዲዮአችን በመላው ኢትዮጵያ ከሚገኙ ትልልቅና ዘመናዊ ስቱዲዮዎች መካከል አንዱ ሲሆን አዲስ አበባ ሀያሁለት አካባቢ ይገኛል። በተመሰከረላቸው የስቱዲዮ መሐንዲሶች እና የጥበብ መሳሪያዎች የሙዚቃ ስራ ቅጂዎችን በዋናነት ለራሳችን አርቲስቶች እንሰራለን። በተጨማሪም ዘመናዊው ስቱዲዮአችን እና የስቱዲዮ ኢንጂነሮቻችን ለሌሎች የውጭ ደንበኞቻችን ደረጃውን የጠበቀ የቅጂ አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን ስቱዲዮአችንን የሙዚቃ ስራዎች ለመቅዳት፣ ለሚክሲንግ እና ለኤዲቲንግ አገልግሎት በኪራይ እናቀርባለን።
ለተጨማሪ ጥያቄዎች በዚህ አድራሻ ይፃፉልን፡–
studio@muzikawi.com
የስቱዲዮ 360° እይታ
የእቃ ዝርዝር
Solid State Logic Alpha-Link MADI-SX
KRK VXT 8 (Pair)
Genelec 8020 A (Pair)
Yamaha HS7 (Pair)
Mackie big knob
Hear Technologies Hear Back System
AKG K 240 MK 11 (x 5)
Beyerdynamic DT 250
Warm Audio WA-2A
Focusrite Pre ISA 828
TK Audio DP1 (x3)
Solid State Logic Alpha VHD-Pre (x2)
Neumann TLM 103 (x2)
Neumann TLM 102 (x2)
SE Electronics SE 4400A
Audio Technica AT 4041
Samson CL2 (x2)
SE Electronics X1
Shure SM57 (x6)
Sennheiser MD 421 (x2)
Audix D6
Sennheiser e604 (x3)
Shure SM 78
Shure SM 58 (x2)
Radial Engineering J 48 (x3)
Clavia Nord Stage 3
Korg M1
Pearl Vision
Hartke LH1000 Bass Head
Hartke HX115 Bass Cabinet
Hartke HX410 Bass cabinet
Fender Hot Rod DELUXE III
የመቆጣጠርያ ክፍል 360° እይታ
የቴራስ 360° እይታ