የሙዚቃ አሳታሚነት ውል ከሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍን ጋር 

Samuel Mulugeta COO of Muzikawi signed New record deal with Jorga Mesfin

ከኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት እና የውዳሴ ኢትዮ ጃዝ ቡድን መስራች ጆርጋ መስፍን ጋር የአርቲስትና ፐብሊሺንግ ውል ስምምነት በመፈራረማችን ደስ ብሎናል። 

ጆርጋ በኢትዮጵያና አለም አቀፍ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላለፉት አመታት አሻራን ያስቀመጠ ሙዚቀኛ ነው። በቀጣይ ግሩም ስራዎችን ይዘን እንቀርባለን። ጠብቁን!