ቅድሚያ ለማዘዝ

የዳዊት ይፍሩን ሸክላ ለመግዛት ፍላጎት ላላቸው መመዝገብያ ቅፅ

(ለኢትዮጵያውያን ብቻ የሚያገለግል)

Dawit Yifru Bandcamp Vinyl LP

ዋጋ ፡ 1380 ብር ቫትን ጨምሮ

1፡ ቀላል የምዝገባ ቅጻችንን ከታች ይሙሉ።
2፡ ሸክላውን እንዴት እንደሚገዙ የሚያስረዳ ሙሉ መረጃ እና መመሪያ በኢሜይል ይደርሶታል
3፡ በኢሜል የሚደርሶትን መመሪያውን ይከተሉ።

ጥቂት ሸክላ ብቻ ስለተዘጋጀ የተመዘገቡ ብቻ ሸክላውን ለመግዛት እድሉ ይኖራቸዋል።

*ይህን ቅጽ መሙላት ሙዚቃዊ መረጃዎን ወደ ሙዚቃዊ ዜና ተቀባዮች ዝርዝር እንዲጨምር ያስችለዋል።