ሙዚቃ አሳታሚ

የሙዚቃ አሳታሚነት አገልገሎት ውል ለገቡና ውል ላልገቡ አርቲስቶች

የአሳታሚነት አገልግሎት ክፍላችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካካል አርቲስቶችን ከማብቃት ጋር የተያያዙ ልዩ ልዩ ተግባራት ፣ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የስቱዲዮ ቅጂ ስራዎች፣ የሙዚቃና ቪዲዮ ፕሮዳክሽን ክንውኖች ዋነኞቹ ሲሆኑ ዓለም አቀፍ የስርጭትና የግብይት እንዲሁም የማስተዋወቅ ተግባራትም ይከናወንበታል ፡፡ ከአስተዳደርና እና ከህጋዊነት ጋር የተየያዙ እንደ የቅጅ መብት አፈፃፀሞች ያሉና ከቅጅ መብት ጋር የተያያዙ ክፍያዎችን በቅርበት በመከታተል ለሚገባቸው የመብቱ ባለቤቶች ሁሉ ማለትም ለአርቲስቶች፣ ለሙዚቃ አዘጋጆችና የቅጅ መብት ባለቤቶች በአግባቡ እንዲደርሱ እናደርጋለን፡፡ አለም አቀፍ ገበያዎችና ግብይትን የሚመለከቱ ጉዳዮችን በአዲስ አበባ እና በስቶክሆልም በሚገኙ ቢሮዎቻችንና አንዲሁም ዓለም አቀፍ የግንኙነት መረቦቻችን በመጠቀም ተፈጻሚ እንዲሆኑ እናደርጋልን፡፡

እንደ አሳታሚ ከምንሰራቸው ሰራዎች መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ: