News Amharic Archives - Muzikawi

የማቲው ቴምቦ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ተለቀቀ!
በአፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ በተካሄደው አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ የተቀረጸው የማቲው ቴምቦ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ! በፌስቲቫሉ የመክፈቻ እለት በነበረው ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ማቲው በድንቅ የመድረክ ላይ ስራው ተመልካቾችን ማርኳል፡፡

ማቲው ቴምቦ በደቡብ የአፍሪካ ክፍል ከምትገኘው ዛምቢያ የተገኘ አፍሮ ፓፕ ሙዚቀኛ ሲሆን በሀገሩ እንዲሁም በውጭ ሀገራት ጎልቶ የሚታይ የዛምቢያ ሙዚቃ አምባሳደር ነው፡፡ ማቲው በአውሮፓ በሙዚቃ ጉዞ ላይ እንዳለ ‘’ኒላ’’ እንዲሁም ‘’ካማልያ ንዲሙ’’ ተብለው የተሰየሙና ‘’ሴቭ ማይ ሶውል’’ ከተሰኘው ሁለተኛ አልበሙ ላይ የሚገኙ እውቅ ነጠላ ዜማዎችን ፕሮዲውስ አድርጓል፡፡ ይህ አልበም ሬጌ አልበም ሲሆን በኔዘርላንድስ በ1993 የተቀዳ ነው፡፡ ማቲው ‘’አንተም’’ የተሰኘው አልበሙ ላይ ለሚገኘው ‘’ናንዴንጋ’’ ለተሰኘው ሙዚቃው ምርጥ አፍሮ ፊውዥን ተብሎ በቦርን ኤንድ ብሬድ አዋርድስ በተሰኘ ሽልማት በ2008 ዓ.ም በዛምቢያ የተሸለመ ሲሆን አልበሙ የዛምቢያን አገር በቀል የሙዚቃ መሳሪያዎች የያዘ የመጀመሪያ ስራው ነበር፡፡ ማቲው በአሁኑ ሰዓት ምቴንዴሬ (ሰላም) የተሰኘው አልበሙን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡

ሙሉ የመድረክ ላይ ስራውን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ተመልከቱ!

The post የማቲው ቴምቦ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ተለቀቀ! appeared first on Muzikawi.

የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!
የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል! በስዊድን ኤምባሲ የተካሄደው ይህ ፌስቲቫል የአኒስ ልዩ ችሎታ የታየበት ሲሆን አኒስ ነጠላ ዜማው የሆነውን ‘’ሀደ ሚልኪ’’ ን፣የአባቱ ገቢ ኤደኦ ተወዳጅ የሆነውን ‘’ወል መሌ ማል ቀብና’’  እንዲሁም ጊዜ የማይሽረው የዶ/ር አሊ ቢራ ‘’ገመቹ’’ የተሰኙትን ዜማዎች ለህዝብ አቅርቧል፡፡

ታዳሚዎች በአኒስ ቀልብን በሚገዛ የመድረክ ላይ አቀራረብ ተማርከው አብረው ሲያዜሙ እንዲሁም ሲወዛወዙ የተስተዋሉ ሲሆን የጃዝ ስሜት ያለው የአኒስ ‘’ሀደ ሚልኪ’’ የተሰኘ ዜማ ከፌስቲቫሉ ጭብጥ ጋር አብሮ የሚሄድ የነበረና ለዝግጅቱ ጣዕም የሰጠ ነበር፡፡

አኒስ በ2014 ዓ.ም ከሙዚቃዊ ጋር  ባወጣው ‘’ሀደ ሚልኪ’’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ የብዙዎችን ቀልብ መማረኩ አይዘነጋም፡፡ ይህ እራሱ አኒስ ያቀናበረውና ጆርጋ መስፍን ሪ-አሬንጅ ያደረገው ዜማ አኒስን በሃጫሉ ሁንዴሳ አዋርድ ላይ ምርጥ አቀናባሪ በሚል ዘርፍ እንዲያሸንፍ ሲያደርገው ምርጥ ዘመናዊ ዜማ እንዲሁም ምርጥ ወንድ አርቲስት በሚለው ዘርፍ ደግሞ እንዲታጭ አድርጎታል፡፡

በሚያዝያ ወር 2016 ዓ.ም አኒስ ሁለተኛ ነጠላ ዜማው የሆነውን ‘’ኮቱሜ’’ ከሙዚቃዊ ጋር በመሆን ለህዝብ አድርሷል::

ወደ ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል በማምራት የአኒስን የ2015ት ሙሉ የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል የመድረክ ላይ ስራ እንድትመለከቱ እንዲሁም በቅርብ ጊዜ ለአድማጮች ያደረሰውን ‘’ኮቱሜ’’ የተሰኘ ነጠላ ዜማውን በተጨማሪም ‘’ሀደ ሚልኪ’’ ን እንድታደምጡ ጋበዝን፡፡

The post የአኒስ ገቢ የ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! appeared first on Muzikawi.

የሴልሞር ቱኩዚ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!
የሴልሞር ቱኩዚ አፍሪካ ጃዝ መንደር የተቀረጸው የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ለህዝብ ደርሷል፡፡

ፌስቲቫሉ እንዲሁም የአፍሪካ ቀን በተከበረበት ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ላይ፣ ሴልሞር የአፍሪካ ጃዝ መንደርን የሞሉ ታዳሚዎችን ቀልብ ገዝታ አምሽታለች፡፡ ከተለያዩ አገራት የመጡ እንዲሁም የተለያየ ተሞክሮዎች ያላቸው ሰዎች ዝግጅቱን ታድመዋል፡፡

ሴልሞር ከዙምባብዌ የተገኘች ድንቅ ሙዚቀኛ ስትሆን የሙዚቃ ጉዞዋ የጀመረው በ 10 ዓመቷ አባቷ ኦሊቨር ቱኩዚ ‘’አይ አም ዘ ፊውቸር’’ ለተሰኘው ፊልም የማጀቢያ ሙዚቃ እንድትሰራ ወደ ስቱዲዮ በወሰዳት ጊዜ ነበር፡፡ ሴልሞር በዙምባብዌ እንዲሁም አሜሪካንን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ሽልማቶችን ያገኘች ሲሆን በናይጄሪያና በእንግሊዝ በሚገኙ የሽልማት ድርጅቶች ደግሞ ለእጩነት በቅታለች፡፡

እስከአሁን ድረስ ሴልሞር 8 አልበሞችን ሰርታለች፡፡ ”ኤክስፕሬሽንስ” የተሰኘው በ2006 ዓ.ም  የወጣው አልበሟ ”ጉያ ያንጉ” በተሰኘው ዜማ ለናማ (ለዙምባብዌ ኪነ-ጥበብ እውቅና የሚሰጥና እውቅ የሆነ የሽልማት ስነ ስርዓት ነው) እንዲሁም ለዚማ (አመታዊ የዙምባብዌ የሙዚቃ የሽልማት ስነ ስርዓት ነው) ሽልማቶች ሲታጭ የአፍሪካ ኢንተርቴይንመንት አዋርድ ዩኤስኤ እና የዙምባብዌ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ WECA ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ”አይ አም ዉመን” የተሰኘው በ2008 ዓ.ም የወጣው አምስተኛ አልበሟ  ”ዚዲኪዲኪ”  የተሰኘውንና ናማን እንዲሁም የአፍሪካ ኢንተርቴይመንት አዋርድ ዩኤስኤን ያሸነፈ ዜማ ያካተተ ሲሆን ዜማው በተጨማሪም ለዚማና ለዚዋ (የዙምባብዌ ሴቶችን ስኬት ለማክበር የሚካሄድ ሽልማት ነው) ሽልማት ታጭቷል፡፡

የሴልሞርን የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይመልከቱ!

The post የሴልሞር ቱኩዚ የ2016 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! appeared first on Muzikawi.

የአፀደማርያም ፍቅሬ ‘ብሩህ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!
‘ብሩህ’ የአፀደማርያም ፍቅሬ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ፡፡ድምጻዊት አፀደማሪያም ፍቅሬና እንደ ጆርጋ መስፍን፣ ተፈሪ አሰፋ፣ ግሩም መዝሙር እና ሄኖክ ተመስገን ያሉ ኮከቦች የተሰባሰቡበት ‘ብሩህ’ የተሰኘ መንፈስን የሚያድስ አዲስ ነጠላ ዜማ ሙዚቃዊ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እና በዲጂታል መተግበሪያዎች ለህዝብ አደረሰ፡፡ መልዕክቱ ስለአዲስ አመት የሆነው ይህ ሙዚቃ የተለቀቀበት ጊዜ ከአዲስ ዓመት ክብረ-በዓል ጋር የሚገጥም ነው፡፡

‘ብሩህ’ የኢትዮጵያ ሙዚቃ  ትሩፋት የሚከብርበት ‘አንቺ ሆዬ ለኔ’ በተሰኘው ባህላዊ ቅኝት ላይ የተመሰረተ ሙዚቃ ነው፡፡ ሙዚቃው እንደ ትሮምቦን እና ትራምፔት ያሉ የሙዚቃ መሳሪያዎች ነፍስ የዘሩበት ሲሆን ይህም በ1960ዎቹ እና 70ዎቹ የግርማዊ ንጉሰ ነገስት ባንድ ቅላጼን የሚያስታውስ ነው፡፡ በሙዚቃው ላይ ግሩም የትሮምቦን፣ትራምፔት እና ሌሎች የሙዚቃ መሳሪያዎች ከተለያዩ ምቶች ጋር ሆነው በመውጣት በመውረድ ቀልብን የሚገዛና የሚያነቃቃ ድምጽ ይፈጥራሉ፡፡

‘ብሩህ’ ሙዚቃ አንኳር ላይ የአፀደማሪያም ልብ የሚሰርቅ ድምጽ ይገኝበታል፡፡ በውብ ቅላጼውና ጥልቅ ስሜትን በመያዙ የሚታወቀው የአፀደማርያም ድምጽ እንደ አስቴር አወቀ፣ብዙነሽ በቀለ እና ኩኩ ሰብስቤ ያሉ ድምጻውያን ተጽእኖ ያረፈበት ሲሆን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ትሩፋትን የሚያንጸባርቅ ነው፡፡ የድምጿ ዘይቤ አስቴር አወቀን የሚያስታውስ እና እንደ አስቴር አወቀ ስሜትን በዳበረ ሁኔታ የመግለጽ ችሎታን እንዲሁም ግርማ ሞገስን የያዘ ነው፡፡

አፀደማርያም የእነዚህን አንጋፋ አርቲስቶ ስራዎች በምትኖርበት በማድመጥ እና በምትኖባት ባህር ዳር ከተማ በመጫወት ችሎታዋን አዳበረች፡፡ በዛም በአካባቢው ያሉ ክለቦች እንዲሁም በተለያዩ ክብረ-በዓላት ላይ የሚገኙ አድማጮችን ቀልብ ገዛች እራሷም ሙዚቃ ውስጥ ሰጠመች፡፡

አፀደ ማርያም ዓ.ም  በባህር ዳር የተካሄደው ሰላም ፌስቲቫል ላይ ከሙዚቃዊ ጋር ስትገናኝ ነበር በሙዚቃ ህይወቷ ጉልህ ምዕራፍ የተከፈተው፡፡ በዚያን ጊዜ አንጋፋው ሙዚቀኛ መሀሙድ አህመድን ለማጀብ ወደ ባህር ዳር ከተጓዙ ቁንጮ ሙዚቀኞች ጋር ጎን ለጎን ሙዚቃን ለመጫወት እድሉን አገኘች፡፡ ባንዱ እንደ ሄኖክ ተመስገን፣አበጋዙ ሺዖታ፣ግሩም መዝሙር እና ያሬድ ተፈራ ያሉ እውቅ አርቲስቶችን የያዘ ነበር፡፡ አፀደማርያም በዛን ጊዜ ያቀረበችው የመድረክ ላይ ስራ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ባህል ጋር ያላት ቁርኝት የነዚህን እውቅ ድምጻውያን ቀልብ መሳብ ቻለ በተጨማሪም ከሙዚቃዊ ጋር ጥምረት እንዲፈጠር ምክንያት ሆነ፡፡

ብሩህ አዲስ ነጠላ ዜማ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ የካበተ የሙዚቃ ባህል የከበረበት እና እያደገ ያለው የድምጽ መልክዓምድር ማሳያ ነው፡፡

ወደ ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም ዲጂታል መተግበሪያዎች በማምራት ሙዚቃውን እንድታደምጡ እንጋብዛለን!

The post የአፀደማርያም ፍቅሬ ‘ብሩህ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ! appeared first on Muzikawi.

የስንታየሁ በላይ የ2015 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ቪዲዮ አሁን ይገኛል!
የስንታየሁ በላይ በላይ የ2015 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ አሁን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል! ስንታየሁ ገሚስ አልበሟ ላይ ከሚገኙ ስራዎቿ ከአምስቱ አራቱን መድረክ ላይ በማቅረብ የታዳሚዎችን ትኩረት ስባለች፡፡

ከሙዚቃዊ ጋር በመሆን ስንታየሁ ፀደይ የተሰኘ አምስት ዜማዎችን የያዘ ገሚስ አልበሟን ከሁለት አመታት ገደማ በፊት ለህዝብ እንዳደረሰች የሚታወስ ነው፡፡በተጨማሪም ስንታየሁ በቅርቡ ከባልከው ዓለሙ ጋር በመሆን ከሃሳቤና ይገርማል የተሰኙ ሁለት የቅብብሎሽ ዜማዎችን ለህዝብ አድርሳለች፡፡

የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል የመድረክ ላይ ስራዋን ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ላይ ተመልከቱ፣አድምጡ፤እንዳያመልጣችሁ!

The post የስንታየሁ በላይ የ2015 ዓ.ም አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ቪዲዮ አሁን ይገኛል! appeared first on Muzikawi.

የጆርጋ መስፍን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ!
የጆርጋ መስፍን “ከሁሉ የላቀው ደግ”  አልበም ሸክላን ይግዙ!

እውቁ ሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍንና “የኢትዮ ጃዝ” አባት በመባል የሚታወቀው ሙላቱ አስታጥቄ በአንድ መድረክ ላይ የተጫወቱበትን የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ይመልከቱ! በአፍሪካ ጃዝ መንደር የተካሄደው የዚህ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚገኝ ሲሆን እኛም ይህን ሰባት የጃዝ ሙዚቃዎችን የያዘ ስራ ለእናንተ ስናደርስ ደስታ ይሰማናል፡፡

እንደ ጆን ኮልታሬን፣ ዱክ ኤሌንግቲን፣ ካሳ ተሰማ፣ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ እና ጂሚ ስሚዝ ያሉ አንጋፋ የጃዝ ተጫዋቾች በሚጫወቱት ሙዚቃዎች በመመሰጥ ያደገው ጆርጋ መስፍን የሙዚቃ ጉዞው በኢትዮ ጃዝ የካበተ ባህል/ትሩፋት ላይ በጥልቀት የተመሰረተ ነው፡፡ በ1998 ዓ.ም ወደ ሙሉ ጊዜ ሙዚቀኛ በመዘዋወር ከሁለት አስርት አመታት በላይ ልምድ ማካበት የቻለው ጆርጋ በሙዚቃ ጉዞው የላቲን ጃዝ ስብስብ የሆነውን ኮሁንቶ ሳሪዮንኬ እንዲሁም በአትላንታ የኢትዮ ጃዝ ቡድን የሆነውን ውዳሴ ባንድን በጋራ መስርቷል፡፡

ከመድረክ ባሻገር ጆርጋ መስፍን እንደ “ጤዛ” ፣ “ታዛ” ፣ “ምን አለሽ” እና “ቁራኛዬ” ለተሰኙ ፊልሞች አስተዋጽኦ በማበርከት ለፊልም በሚቀናበሩ የማጀቢያ ሙዚቃዎች ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦን አበርክቷል፡፡ ስራዎቹም ቤስት ሚዩዚክ ሴሌክሽን በተሰኘው ዘርፍ በካርቴጅ ፌስቲቫል ላይ በዱባይ አለምቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ደግሞ ምርጥ አቀናባሪ ሽልማት ላይ ስመጥሩ የሆኑ ሽልማቶችን አስገኝተውለታል፡፡

በቅርቡም ‘’ከሁሉ የላቀው ደግ’’ የተሰኘ ሜዲቴቲቭ ኢትዮ ጃዝ አልበም ማድረሱ የሚታወስ ሲሆን ስለ አልበሙ ሲናገር ‘’የሕይወትን ስጦታ እንዲሁም ሙዚቃን ሞያዬ እንዳደርግ ካደረገኝ እግዚአብሔር ጋር ያለኝን ጥልቅ ቁርኝት የሚያመላክት ነው’’ ይላል፡፡ በ1999 ዓ.ም የተቀረጸው ይህ አልበም  ከደግ ጓደኞቹ ጋር የተጋራው የሙዚቃ ተሞክሮ ምስክር ነው፡፡

የጆርጋ መስፍን “ከሁሉ የላቀው ደግ”  አልበም ሸክላን ሃያ ሁለት ረዊና ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ወደ ሚገኘው ቢሯችን ጎራ በማለት መግዛት ይችላሉ!

ስለአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል                                                                                                                                                                                               የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ከሚገኙ እውቅ የሙዚቃና ኩነት አዘጋጅ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ በሆነው  በሙዚቃዊ የሚዘጋጅ ፌስቲቫል ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2011 ዓ.ም ነው የተካሄደው:: ፌስቲቫሉ ለአዲስ አበባ ጃዝን ለማስተዋወቅ፣ ኢትዮ ጃዝን ለማስፋፋት እንዲሁም የአገር ውስጥና የአለምአቀፍ አርቲስቶች የሚገናኙበትንና አዲስ ስራዎችን የሚያቀርቡበትን መድረክ ለመፍጠር ያልማል፡፡

The post የጆርጋ መስፍን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ተለቀቀ! appeared first on Muzikawi.

ሙዚቃዊ ‘’የሻደይ አሸንድዬ ዜማዎች’’ የተሰኘ አልበም ለህዝብ አደረሰ
ሙዚቃዊ ‘’የሻደይ አሸንድዬ ዜማዎች’’ የተሰኘ  የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል ጨዋታዎችን የያዘ አልበም ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም ሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች አማካኝነት ለህዝብ አደረሰ፡፡ ግጥምና ዜማው  የህዝብ የሆነው ይህ አልበም ከአማራ ክልል ሰቆጣ፣ላሊበላና ቆቦ የተገኙ ስድስት አርቲስቶች ሲሳተፉበት በስፋት ያልታየ ባህላዊ ገጽታን ማንጸባረቁ ልዩ ያደርገዋል፡፡

ሻደይ፣አሸንድዬ እና ሶለል ከነሐሴ 16 – 21 ድረስ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ሰቆጣ፣ ላስታ ላሊበላ እና ቆቦ ስፍራዎች የሚከበሩ ባህላዊ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ዳራ ያላቸው አመታዊ ክብረ-በዓሎች ናቸው።

በበዓሉ ወቅት ሰዎች ያላቸውን ለሌሎች ያካፍላሉ፤ ሻል ያለ ኑሮ ያላቸው ግለሰቦች ስጋ፣ቅቤና ወተት ለሌላቸው ጎረቤቶቻቸው ያካፍላሉ፤በተጨማሪም አንዲት ልጃገረድ ለበዓሉ የሚሆን ልብስ ከሌላት ሌሎች የክት ልብሳቸውን ያውሷታል፡፡

በበዓሉ ወቅት ልጃገረዶች እንዲሁም ሴቶች ተሰብስበው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ ከወገባቸው የሻደይ ቄጠማዎችን መዘው መሬት ላይ በማኖር ምስጋና ያቀርባሉ ፣ ለሚቀጥለው አመት እንዲያደርሳቸው ይጸልያሉ በተጨማሪም ከቤት ወደ ቤት በመሄድ ባህላዊ ዘፈኖችን ይዘፍናሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የአንዱ ዘፈን ስንኝ

‘’አሽከር ይሙት ይሙት ይላሉ የኔታ፣

አሽከር አይደለም ወይ የሚኾነው ጌታ።

ሻደይ ሻደይ ወይ’’

ይሰኛል፡፡ ምንም እንኳን ይህ በዓል የልጃገረዶች ክብረ-በዓል ቢሆንም ወንዶችም ይሳተፋሉ፡፡ በዚህ ወቅት ወንዶቹ የክት ልብሳቸውን ለብሰው ልጃገረዶችን ከክረምት ጎርፍ የሚከላከሉላቸው ሲሆን የወደፊት የትዳር አጋራቸውን ለመምረጥም እንደ ጥሩ አጋጣሚ ይጠቀሙታል፡፡

The post ሙዚቃዊ ‘’የሻደይ አሸንድዬ ዜማዎች’’ የተሰኘ አልበም ለህዝብ አደረሰ appeared first on Muzikawi.

የአሸንዳ ጨዋታዎች የተሰኘው አልበም ተለቀቀ
ሙዚቃዊ ከእውቁ የትግራይ ባህል ቡድን ጋር በመሆን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ‘’የአሸንዳ ጨዋታዎች’’ የተሰኘውን አልበም ዛሬ ዓርብ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዪቲዩብ ቻናል እንዲሁም ሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ለአድማጮች አድርሷል፡፡

ይህ አልበም ራያ፣ተምቤን፣አጋሜ፣እንደርታና አክሱምን ጨምሮ ከትግራይ የተለያዩ ስፍራዎች የተውጣጡ ስድስት ድምጻውያን የተሳተፉበት ሲሆን በክልሉ የሚገኙ አርቲስቶች ተሰባስበው መሰል ልዩ የሙዚቃ ፕሮጀክት ላይ ሲሳተፉ ይህ የመጀመሪያው ነው፡፡ የአልበሙ በርካታ ግጥሞች እና ዜማዎች የህዝብ ሲሆኑ በርካቶቹ በእንደርታ እና ተምቤን አካባቢ የሚዘፈኑ እና አሸንዳ የሚጫወቱ ልጃገረዶችን ማወደስ፣የአሸንዳን መድረስ ማብሰር እንዲሁም ልጃገረዶች እራሳቸውን ለማስጌጥ የሚያደርጓቸው ጌጣጌጦች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡

አሸንዳ በትግራይ ክልል ከነሐሴ 16-24 የሚከበር ፌስቲቫል ሲሆን በበኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ የድንግል ማርያምን እርገት እንዲሁም የፍልሰታ ጾም ማብቂያን ታሳቢ በማድረግ የሚካሄድ በዓል ነው፡፡ በፌስቲቫሉ ወቅት ሴቶችና ልጃገረዶች ተሰባስበው ቄጠማ በወገባቸው ዙሪያ በማድረግ ከጎን ወደ ጎን እይተዟዟሩ እጃቸውን በማጨብጨብ እንዲሁም ከበሮ በመምታት በዓሉን ያከብራሉ፡፡ በበዓሉ ክብረ በዓል ወቅት ተወዳጁ ‘’”መፀት መፀት አሸንዳ ዕምበብ መፀት’’ ከሚለው ጨዋታ በተጨማሪ ሌሎች ተጨማሪ ባህላዊ ዘፈኖችን ይጫወታሉ፡፡

በ2013 ዓ.ም የተቀዳው ‘’የአሸንዳ ጨዋታዎች’’ አልበም እስከ አሁን መዝለቅ ለቻለው የትግራይን የባህል ትውፊትና ደማቅ የሙዚቃ ባህል መታሰቢያ ነው፡፡

የትግራይ ባህል ቡድን በ1960 ዎቹ ከተቋቋመ ጀምሮ ባህልን አስጠብቆ የማቆየት ምሰሶ የነበረ ሲሆን ከ1970ዎቹ እስከ 1980ዎቹ ትግራይ ኪነት ከዛም በነሐሴ ወር 2004 ዓ.ም በድጋሚ የትግራይ ባህላዊ ቡድን በመባል ታድሶ የትግራይን የካባተ ባህል ማንጸባረቁን ቀጥሏል፡፡ ሙዚቀኞችን፣ ተወዛዋዦችንና አርቲስቶችን የያዘው ይህ ቡድን በኢትዮጵያ እንዲሁም አንጎላና ኳታርን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልልቅ መድረኮች ላይ ስራውን አቅርቧል፡፡

The post የአሸንዳ ጨዋታዎች የተሰኘው አልበም ተለቀቀ appeared first on Muzikawi.

የ2015 እና 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ ቪዲዮዎች ከዛሬ ጀምሮ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃሉ
የባልከው አለሙ ሙሉ የመድረክ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል  ይገኛል

አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል በኢትዮጵያ እውቅ የሙዚቃና የኢቬንት ፕሮዳክሽን ድርጅቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ሙዚቃዊ የሚታወቅበት  ዝግጅት ሲሆን በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው የሆነው ፌስቲቫል አንጋፋና አዳዲስ ሙዚቀኞችን እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ አርቲስቶች የሰሯቸውን አዳዲስ ስራዎች ያቀርባል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ  በ2012 ዓ.ም  የተደረገው ፌስቲቫል አላማው የጃዝ ሙዚቃን ለአዲስ አበባ ማስተዋወቅ እና ለአለም አቀፍ የጃዝ ሙዚቀኞች የትስስር እድልና መድረክ መፍጠር ነው፡፡

ከተጀመረበት ጊዜ  አንስቶ ፌስቲቫሉ በጉልህ ሁኔታ ያደገ ሲሆን ያለፈው አመት ፌስቲቫል በስዊድን ኤምባሲ ፣ የዘንድሮ አመቱ ፌስቲቫል ደግሞ የአፍሪካ ቀን ክብረ በዓል ላይ በማተኮር በአፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ ተዘጋጅቷል፡፡

በበርካታ የፌስቲቫሉ ወዳጆች ጥያቄ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የ2015 እና 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ ስራቸውን ያቀረቡ  አርቲስቶችን  ሙሉ የመድረክ ስራ በየሁለት ሳምንቱ ለእናንተ የምናደርስ ሲሆን  አርቲስት ባልከው አለሙን በማስቀደም በ2015 ዓ.ም የአዲስ ጀዝ ፌስቲቫል ላይ የተጫወታቸውን ‘’ፈልጌ’’ ‘’የትዝታ ፈረስ’’ እና ‘’ዘውዲቱ’’ የተሰኙ ዜማዎቹን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል  ለአድማጮች እነሆ ብለናል፡፡ አያምልጥዎ! ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማረግ በየሁለት ሳምንቱ የምናቀርበውን የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ያጣጥሙ!

The post የ2015 እና 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ ቪዲዮዎች ከዛሬ ጀምሮ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃሉ appeared first on Muzikawi.

የኦሮምኛ ሙዚቃ ተጫዋቾቹ የበሻዱ አቤቤ እና ዓለሙ ደቻሳ አዲስ ‘’ሚደግንኬ አዱማ’’ የተሰኘ የቅብብሎሽ ዜማ ተለቀቀ
ከኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ የተገኙት ሁለቱ ድምጻውያን  ‘’ሚደግንኬ አዱማ’’ የተሰኘ አዲስ የቅብብሎሽ ዜማ ዓርብ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ለህዝብ አድርሰዋል፡፡

በሻዱ አቤቤና ዓለሙ ደቻሳ የተገናኙት ሁለቱም አዘውትረው ይሄዱበት የነበረው ዓለም ገና ስቱዲዮ ሲሆን በስቱዲዮ ቆይታቸው የሰሩት የቅብብሎሽ ስራ የሙዚቃዊን ትኩረት መሳብ ቻለ፡፡ በዚህም የተነሳ ሙዚቃዊ ዜማውን በድጋሚ በቀጥታ ቀረጻ አዘጋጅቶታል፡፡

ሁለቱም አርቲስቶች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን በየግላቸው እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን ‘’ሚደግንኬ አዱማ’’ የተሰኘው ዜማ አሁን እምብዛም የማይሰተዋለውን የቅብብሎሽ ዜማን ይዞ የቀረበ፤ ውበትን እንዲሁም ተፈጥሮን ስለማድነቅ የሚያቀነቅን ሙዚቃ ነው፡፡ የባሌ ምት ያለው ይህ ዜማ በልዩ ሁኔታ ዘመናዊ ዘይቤን ከባህላዊ ይዘት ጋር ያዋሃደ ሲሆን ግጥሙ የተጻፈው በሳሚ ዋቁማና ቤከን ሳርቤሳ ሲሆን ሳሚ ዋቁማ በተጨማሪነት ዜማውን አቀናብሮታል፡፡

ዜማውን እውቁ ሳክስፎኒስትና አቀናባሪ ጆርጋ መስፍን ሪአሬንጅ ማድረጉም አዲስና ማራኪ ይዘት እንዲላበስ አድርጎታል፡፡

The post የኦሮምኛ ሙዚቃ ተጫዋቾቹ የበሻዱ አቤቤ እና ዓለሙ ደቻሳ አዲስ ‘’ሚደግንኬ አዱማ’’ የተሰኘ የቅብብሎሽ ዜማ ተለቀቀ appeared first on Muzikawi.